ለ ግራፊክስ አርት አርቲስቶች

ለ ግራፊክስ አርት አርቲስቶች አቢሲኒያ የሥነ ጥበብና ሞዴሊንግ ተቋም  ከመጋቢት 07-28/2011 ዓ.ም የሚቆይ የግራፊክስ አርት አውደ ርዕይ ያዘጋጃል ስለሆነም መሳተፍ የምትፈልጉ ሠዓሊያን – ባዮግራፊ  ከፎቶ ጋር -ስሰ ስራችሁ ማስተላለፍ የምትፈልጉትን ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ መልዕክት በ DOC / word format/ -5 ስራዎች በጥሩ ሁኔታ ፎቶ […]